በዩክሬን ሰላም አስከባሪ ወታደሮችን በማሰማራት ጉዳይ ሩሲያ ውሳኔ የመስጠት ድርሻ እንደማይኖራት የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ተናገሩ። ፕሬዝዳንቱ ከብሪታንያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታመር ...
በሰሜን መቄዶንያ ኮካኒ ከተማ በሚገኘ የምሽት መዝናኛ ክለብ ላይ እሁድ ማለዳ በተከሰተ የእሳት አደጋ 51 ሲዎች ህይወታቸው ማለፉንና ሌሎች 100 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የሀገር ውስጥ ሚኒስትሩ ...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በትግራይ ክልል በሁለት የህወሓት ቡድኖች መካከል የተፈጠረው ውጥረት የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት "በተሟላ መልኩ እንዳይፈጸም" የሚያደርግና የሰብአዊ ...
እስራኤል በማዕከላዊ ጋዛ ጁሀር ኤልዴክ ከተማ በፈጸመችው ጥቃትም ሁለት ፍልስጤማውያን መገደላቸው ተገልጿል። የእስራኤል ጦር ግን ስለጥቃቱ የማውቀው ነገር የለም ማለቱን ሬውተርስ ዘግቧል። ሃማስ በጋዛ ...
ቅዳሜ ምሽት ሀውቲዎች በሰንዓና በሳኡዲ አረቢያ ድንበር በሚገኘው ዋና ይዞታቸው በሆነው ሰአዳ ግዛትና በሰንዓ ተከታታይ ፍንዳታዎች መከሰታቸውን ሪፖርት አድርገዋል። እስራኤልን ጠላት አድርጎ የሚያየውና ...
በስፔኑ ክለብ አጀማመሩ ጥሩ ያልነበረው ምባፔ ትናንት ምሽት በስታዲዮ ደ ላ ሴራሚካ በስድስት ደቂቃዎች ውስጥ ያስቆጠራቸው ጎሎች ሎስ ብላንኮዎቹን ለድል በማብቃት በሶስት ነጥብ ልዩነት ላሊጋውን ...
ከአጠቃላይ ህዝቧ 88 በመቶ ስደተኛ በሆነባት ሀገር 8.7 ሚሊየን ስደተኞች የሚገኙ ሲሆን በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ የሚገኝው ኢኮኖሚ ፣ የኢንዱስትሪ ዘርፍ እና ከታክስ ነጻ ፖሊስን መከተሏ በብዙ ስራ ...
አሜሪካ በኢራቅ እና ሶሪያ የአይኤስ መሪ አብደላህ መኪ ሙስሊህ አል-ሪፋይ (አቡ ሃዲጃን) በምዕራባዊ ኢራቅ በፈጸመችው የአየር ጥቃት መግደሏን አስታወቀች፡፡ ላፉት አመታት በአሜሪካ በጥብቅ ሲፈለጉ ...
አሜሪካ የመጀመሪያው ምዕራፍ እስከ ሚያዚያ አጋማሽ ድረስ እንዲራዘም እና በዚህ ጊዜ ውስጥም የታጋች እና የእስረኛ ልውውጡ እንዲቀጥል ሀሳብ አቅርባለች፡፡ የአሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ መልዕክተኛ ...
ከዚህ በተጨማሪም በውጭ ሀገራት ያሉ የሩሲያ ሀብት እንዳይንቀሳቀስ የታገደ ሲሆን በአጠቃላይ ግማሽ ትሪሊዮን ዶላር ገንዘብ ታግዷል፡፡ ቤልጂየም ብቻ 254 ቢሊዮን ዶላር የሩሲያን ገንዘብ ስታግድ፣ ...
በሚዙሪ ግዛት ብቻ የ12 ሰዎችን ህይወት የቀማው አውሎንፋስ በርካታ ተሽከርካሪዎችን እያላተመ አጋጭቷል፤ ቤቶችንም ወደ ፍርስራሽነት ቀይሯል። ሚቺጋን፣ ሚዙሪ እና ኢሊኖይስን ጨምሮ በሰባት ግዛቶች ከ250 ሺህ በላይ ቤቶች የኤሌክትሪክ ሃይል በአውሎ ንፋሱ ምክንያት መቋረጡን ፖወርአውቴጅ የተሰኘው ድረገጽ አስነብቧል። ...
የዱባይ ምክትል ገዥና የአረብ ኢምሬትስ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሼክ ታህኑን ቢን ዛይድ አልናህያን በነገው እለት በአሜሪካ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው። ሼክ ሼክ ታህኑን ቢን ዛይድ በኃይትሀውስ ከተለያዩ የአሜሪካ ባለስልጣናት ጋር እንደሚወያዩ ይጠይቃል። ስብሰባው በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የኢኮኖሚና ...